Full eGP Tutorial Video Package for Goods Bidders: Technical & Financial Offer | ሙሉ የኢጂፒ ቪዲዮ ትምህርት ለዕቃ ተጫራቾች

Full eGP Tutorial Video Package for Goods Bidders: Technical & Financial Offer | ሙሉ የኢጂፒ ቪዲዮ ትምህርት ለዕቃ ተጫራቾች

ሙሉ የኢጂፒ ቪዲዮ ትምህርት ፓኬጅ ለዕቃ ተጫራቾች

በዚህ ሙሉ የቪዲዮ ትምህርት ፓኬጅ በኢትዮጵያ የኤሌክትሮኒክ መንግሥት ግዥ (eGP) ሥርዓት ለዕቃ ግዥ ጨረታዎች ጨረታን ከማግኘት እስከ ማቅረብ ድረስ እንዴት መወዳደር እንደሚቻል ደረጃ በደረጃ ይማራሉ።

ምን ይማራሉ

የዕቃ ግዥ ጨረታን ማግኘትና መክፈት
የጨረታ ሰነድንና የዕቃውን ዝርዝር መግለጫ መረዳት
ቴክኒካል ኦፈር ማዘጋጀትና ማቅረብ
ፋይናንሺያል ኦፈርና የዋጋ ሰንጠረዥ ማዘጋጀትና ማቅረብ
አስፈላጊ ደጋፊ ሰነዶችን ማያያዝ
ጨረታውን ገምግሞ ማቅረብ

ደረጃ 3፦ የጨረታ ማስከበሪያ (Bid Security / CPO / Bank Guarantee) ሰነዶችን ማያያዝ

ደረጃ 4፦ የቴክኒክ ሰነዶችን (የአምራች ፍቃድ/Authorization፣ የጥራት ማረጋገጫ ወዘተ) መስቀል
ደረጃ 5፦ የጨረታ ሰነዱን ማረጋገጥ እና የመጨረሻውን ማስረከቢያ (Final Bid Submission) ማጠናቀቅ

Sign up or log in to purchase this video

An account is required to buy and keep track of your videos. It only takes a moment.

Sign Up Already have an account? Log In