Full Course:-How Suppliers Prepare Construction (Works) Bids | በ e-GP ሲስተም የሥራ (Construction) ጨረታ አዘጋጅቶ ማቅረብ::

Full Course:-How Suppliers Prepare Construction (Works) Bids | በ e-GP ሲስተም የሥራ (Construction) ጨረታ አዘጋጅቶ ማቅረብ::

እንኳን ወደ ሙሉው የ e-GP (የኤሌክትሮኒክስ የመንግሥት ግዥ) ሥልጠና በሰላም መጡ! በዚህ ቪዲዮ አቅራቢዎች ወይም ተቋራጮች በ e-GP ሲስተም ላይ የኮንስትራክሽን (የሥራ) ጨረታዎችን እንዴት በብቃት ማዘጋጀትና ማቅረብ እንደሚችሉ በዝርዝር ተብራርቷል። የቴክኒክ እና የፋይናንስ ሰነዶችን ከማዘጋጀት ጀምሮ፣ አስፈላጊ ህጋዊ ማስረጃዎችን አያይዞ እስከመጨረሻው የጨረታ ማስረከቢያ ደረጃ ድረስ ያለውን ሂደት ደረጃ በደረጃ ይመልከቱ።

Sign up or log in to purchase this video

An account is required to buy and keep track of your videos. It only takes a moment.

Sign Up Already have an account? Log In