Full Course:-አቅራቢ ለአማካሪነት ላልሆነ አገልግሎት ጨረታ እንዴት አዘጋጅቶ ያቀርባል? | eGP System Guide for Non-Consultancy Services
ዚህ ቪዲዮ አቅራቢዎች (Suppliers) በኢትዮጵያ የኤሌክትሮኒክስ መንግሥት ግዥ ስርዓት (eGP) ላይ ለአማካሪነት ላልሆነ አገልግሎት (Non-Consultancy Services) ጨረታዎችን እንዴት በብቃት ማዘጋጀት እና ማቅረብ እንደሚችሉ ደረጃ በደረጃ ትምህርት ይወሰዳሉ።
የጽዳት፣ የጥበቃ፣ የጥገና፣ የትራንስፖርት ወይም የቴክኒክ ድጋፍ አገልግሎት አቅራቢ ከሆኑ ይህ ቪዲዮ ከጨረታ ሰነድ ዝግጅት እስከ መጨረሻው ማስረከቢያ ሰዓት ድረስ ያለውን ሂደት በግልጽ ያሳያችኋል።
በቪዲዮው ውስጥ የተካተቱ ዋና ዋና ነጥቦች (What You Will Learn):
ደረጃ 1፦ ለአማካሪነት ላልሆነ አገልግሎት የወጡ ጨረታዎችን በ eGP ስርዓት ላይ መፈለግ (Searching Tenders)
ደረጃ 2፦ የጨረታ ሰነድ መግዛት/ማውረድ እና አስፈላጊ መስፈርቶችን መመርመር (Downloading Tender Documents)
ደረጃ 3፦ የቴክኒክ እና የፋይናንስ ሰነዶችን ማዘጋጀት (Preparing Technical & Financial Bids)
ደረጃ 4፦ የጨረታ ማስከበሪያ (Bid Security/CPO) በሲስተሙ ማስገባት
ደረጃ 5፦ የተዘጋጁ ሰነዶችን መስቀል እና በስርዓቱ ላይ በስኬት ማቅረብ (Final Submission)
Sign up or log in to purchase this video
An account is required to buy and keep track of your videos. It only takes a moment.
Sign Up Already have an account? Log In